ለዲፕሎማሲ ዘመቻ አሻራዎትን ያስቀምጡ ዘንድ የቀረበ የገንዘብ ትብብር ጥሪ

እንደሚታወቀው የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ አባላት በሀገራችን የዲሞክራሲና የሰበአዊ መብት መከበር ትግል ለበርካታ አመታት ሰለቸኝ ደከመኝን ሳያውቁ ሲሰሩ እና እየሰሩ ይገኛሉ።    የኢትዮጵያ ጠላት ቡድኖች ሎቢስት በመቅጠር የአሜሪካን ምክርቤት አባላትና የጆ ባይደንን መንግስት የሀሰት መረጃ በመስጠት በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጥ ይሰናከል ዘንድ እና በውስጥ ችግር እየገቡና  እየሰሩ ይገኛሉ። 

የአሜሪካኖችን የሴኔትና የኮንግረስ ውይይት በተሳካ ሁኔታ ከአፍሪካውያን ጋር ተካሄደ።

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ለሁለት ቀናት Oct 10, and Oct 12, 2020 ያደረገው የአሜሪካኖችን የሴኔት እና የኮንግረስ ውይይት በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቆል። ይህ ፕሮግራም የአፍሪካ ፎረም በሚል ከአፍሪካ ሊደርሽፕ፣ ከኤርትራያን ኮሚውኒቲ እና ኢትዮጵያውያን ኮሚውኒቲ በኮሎራዶ ጋር በመተባበር የተካሄደ ፎረም ነበር። በፎረሙ ላይ በሴኔት የውጪ ጉዳይ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ሴኔተር ኮሪ

በኢትዮጵያ የጥላቻ እና የጎሳን ፖለቲካ የሚቃወም ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ህግ አውጭ አካላት ዛሬ ይፋ ሆናል

ከረጅም አድካሚ ጉዞ በሆላ በኢትዮጵያ የጥላቻ እና የጎሳን ፖለቲካ የሚቃወም ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ህግ አውጭ  አካላት እንዲነደፍ የሚያስችለውን ስራ አጠናቀን ረቂቅ ህጉ ዛሬ ይፋ ሆናል። በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች በዚህ ረቂቅ ህግ እንዲካተት ሆኖል። በተጨማሪም በማንነታቸው ምክንያት በኦሮምያና አካባቢዋ የተደረገውን ግድያና ንብረት መወደምንም የሚያወግዝና ወንጀለኞች ለፍትህ እንዲቀርቡም የሚጠይቅ ይሆናል ህጉ። ኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን ለሴክሬታሪ ኦፍ ስቴት Mike Pompeo ሰሞኑን በአክራሪ ብሄርተኛ አስተባባሪነት የገባላቸው ደብዳቤ ውድቅ እንዲሆን ዛሬ ባስገቡት ደብዳቤ ገለፁ።

ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ለአሜሪካ ባለስልጣን ለተከበሩ ሴክሬታሪ ኦፍ ስቴት Mike Pompeo ሰሞኑን በአክራሪ ብሄርተኛ አስተባባሪነት የገባላቸው ደብዳቤ ውድቅ እንዲሆን ዛሬ ባስገቡት ደብዳቤ ገለፁ።ኦገስት 21 በሚኒሶታው ኮንግረስማን #ዲን_ፊሊፕስ እና የሰሞሌዋ ተወላጅ ኮንግረስውመን ኢላን ኦማር አስተባባሪነት ተፈርሞ ለአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሃላፊ ማይክ ፖምፒዎ የኢትዮጵያን ገፅታን የቀየረና የተዛባ ደብዳቤ መግባቱ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ

የውጭ ጉዳዮች ሃላፊና የፕሬዝዳንቱ የውጭ አማካሪ ከሆኑት ከኮሎራዶው Sen. Cory Gardner ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደረገ።

#GERD #Ethiopia #EACC/EAN Coloradoኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና አድቮከሲ ኔትወርክ ከዩናይትድ ስቴት ሴኔት የውጭ ጉዳዮች ሃላፊና የፕሬዝዳንቱ የውጭ አማካሪ ከሆኑት ከኮሎራዶው Sen. Cory Gardner ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አደረገ።ስብሰባው ሁለት መሰረታዊ አጀንዳዎች የነበሩት ሲሆን እነሱም፣ የትራምፕ በአባይ ጣልቃ መግባትና አሁንም ያሉ ጫናዎች የኢትዮጵያን ሉአላዊነት እየተጋፋት ስለመሆኑና፣ የውጭ መንግስታት

ከአሜሪካን ምክርቤት የወታደራዊ ክፍል ንኡስ ኮሚቴ ሃላፊ የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮው አባይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጥያቄ ነው ሲሉ ተናገሩ

ተጨማሪ ድጋፍ ከአሜሪካን ምክርቤት የወታደራዊ ክፍል ንኡስ ኮሚቴ ሃላፊ የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮውአባይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጥያቄ ነው ሲሉ ተናገሩ!!የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮው በአሜሪካን ምክርቤት ፍሎር ላይ ቀርበው የአባይ ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን የህልውና እና ከድህነት መውጫቸው ነው። ኢትዮጵያ በድርቅና በድህነት ስትሰቃይ የነበረች ሀገር እንደመሆኗ ይህ ለህዝባቸውና ለአካባቢው ከተፈጥሯዊ ቀውስ መውጫቸው ነው። https://www.congress.gov/congressional-record/2020/6/26/extensions-of-remarks-section/article/e582-3?s=1&r=1