ህወሃት #የHRes128_ማግኔቲስኪ ህግ ተግባራዊ እንዳይሆን ዘመቻ መጀመር አስበዋል።

ህወሃት #የHRes128_ማግኔቲስኪ ህግ ተግባራዊ እንዳይሆን ዘመቻ መጀመር አስበዋል። በእንፃሩ ደግሞ #በረከት ስምኦን መቀሌ ላይ አሜሪካ አያገባትም በውስጣችን ጉዳይ ላይ እያለ ነው። የአቢይ መንግስት በዚህ ጉዳይ ዝም ሊል አይገባምም ይለናል። በአሜሪካ #HRes128 ውስጥ በሚያትተው ህግ፣ አሁን ደግሞ በአውሮፓና ካናዳ በፈረሙት ህግ ውስጥ በሰው ልጆች ላይ #ኢሰበአዊ ድርጊት የፈፀሙ የማንኛውም ሀገር ዜጋ ወደ ምእራባዊያን ሂደው መደበቅ የማይችሉ እና በወንጀል እንደሚፈልጉ ያትታል። ይልቁኑ ጊዜው ሳይመሽ ህወሃቶች ከአቢይ ጎን ሆናችሁ ሙሉ ትብብራችሁን በማድረግ ላጠፋችሁት ይቅርታ መጠየቁ አዋጭ ዘዴ ነው። ዲ. #ዮሴፍ_ተፈሪ የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ በዚህ ጉዳይ #ከኢሳት ጋዜጠኛ #መሳይ_መኮነን ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቃለምልልስ ያዳምጡ