Day: May 14, 2018

ኮሎራዶ ኢትዮጵያውያን ለተከበሩ ማይክ ኮፍመን የተሳካ የእራት ግብዣ አደረጉ

ኮሎራዶ ኢትዮጵያውያን ለተከበሩ ማይክ ኮፍመን የተሳካ የእራት ግብዣ አደረጉ ታሪካዊ ነበር ሲሉ የገለፁት አዘጋጆቹ ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ ኢትዮጵያኖችና ኣሜሪካኖች ተገኝተው እንደነበር እና ከተጠበቀው በላይ ህዝብ በመምጣቱ የአዳራሽ ጥበት እና የእራት ምግብ ማነስ ችግሮች እንደነበሩ ቢገልፁም የተባሉት ችግሮች ወነበሮችን በማስገባትና ተጨማሪ ምግቦችን በማቅረብ መቀረፋቸውን ተናግረዋል። በእለቱ ከተለያዩ ግዛቶችህ የተላኩ የእናመሰግናለን መልክቶች