Category: News

የአሜሪካኖችን የሴኔትና የኮንግረስ ውይይት በተሳካ ሁኔታ ከአፍሪካውያን ጋር ተካሄደ።

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ለሁለት ቀናት Oct 10, and Oct 12, 2020 ያደረገው የአሜሪካኖችን የሴኔት እና የኮንግረስ ውይይት በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቆል። ይህ ፕሮግራም የአፍሪካ ፎረም በሚል ከአፍሪካ ሊደርሽፕ፣ ከኤርትራያን ኮሚውኒቲ እና ኢትዮጵያውያን ኮሚውኒቲ በኮሎራዶ ጋር በመተባበር የተካሄደ ፎረም ነበር። በፎረሙ ላይ በሴኔት የውጪ ጉዳይ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ሴኔተር ኮሪ

ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን ለሴክሬታሪ ኦፍ ስቴት Mike Pompeo ሰሞኑን በአክራሪ ብሄርተኛ አስተባባሪነት የገባላቸው ደብዳቤ ውድቅ እንዲሆን ዛሬ ባስገቡት ደብዳቤ ገለፁ።

ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ለአሜሪካ ባለስልጣን ለተከበሩ ሴክሬታሪ ኦፍ ስቴት Mike Pompeo ሰሞኑን በአክራሪ ብሄርተኛ አስተባባሪነት የገባላቸው ደብዳቤ ውድቅ እንዲሆን ዛሬ ባስገቡት ደብዳቤ ገለፁ።ኦገስት 21 በሚኒሶታው ኮንግረስማን #ዲን_ፊሊፕስ እና የሰሞሌዋ ተወላጅ ኮንግረስውመን ኢላን ኦማር አስተባባሪነት ተፈርሞ ለአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሃላፊ ማይክ ፖምፒዎ የኢትዮጵያን ገፅታን የቀየረና የተዛባ ደብዳቤ መግባቱ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ

ከአሜሪካን ምክርቤት የወታደራዊ ክፍል ንኡስ ኮሚቴ ሃላፊ የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮው አባይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጥያቄ ነው ሲሉ ተናገሩ

ተጨማሪ ድጋፍ ከአሜሪካን ምክርቤት የወታደራዊ ክፍል ንኡስ ኮሚቴ ሃላፊ የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮውአባይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጥያቄ ነው ሲሉ ተናገሩ!!የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮው በአሜሪካን ምክርቤት ፍሎር ላይ ቀርበው የአባይ ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን የህልውና እና ከድህነት መውጫቸው ነው። ኢትዮጵያ በድርቅና በድህነት ስትሰቃይ የነበረች ሀገር እንደመሆኗ ይህ ለህዝባቸውና ለአካባቢው ከተፈጥሯዊ ቀውስ መውጫቸው ነው። https://www.congress.gov/congressional-record/2020/6/26/extensions-of-remarks-section/article/e582-3?s=1&r=1

የትራምፕ አስተዳደር በግብፅ ላይ የሚያራምደውን የተሳሳተ አመለካከት ያስተካክል ዘንድ EACC/EAN ለአስተዳደሩ ሳንካ ሆኖበታል ሲል በአሜሪካን ሀገር የሚታተመው Foreign Lobby ጋዜጣ ዘገበ

በ2018 በኢትዮጵያ የሰበአዊ መብት ይከበር ዘንድ በአሜሪካን ምክርቤት HR128 የተባለውን ህግ ይፀድቅ ዘንድ ከፍተኛ ሚና የተጫወተው እና መቀመጫውን በኮሎራዶ ያደረገው የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል፣ ዛሬ ደግሞ በሌላ GERD ምእራፍ ለታላቋ አሜሪካ የትራምፕ አስተዳደር በግብፅ ላይ የሚያራምደውን የተሳሳተ አመለካከት ያስተካክል ዘንድ ለአስተዳደሩ ሳንካ ሆኖበታል ሲል በአሜሪካን ሀገር የሚታተመው  Foreign Lobby ጋዜጣ

The US and all other international actors to respect the 2015 Declaration of Principles trilateral agreement

The Congressional Black Caucus urges the United States and all other international actors to respect the 2015 Declaration of Principles trilateral agreement signed between Egypt, Sudan, and Ethiopia, and to continue to play an impartial role, only seeking the counsel of the African Union and diplomats on the ground in

“አባይ የኛ ነው” በሚል ነገ በሚጀመረው Twitter ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን በንቃት በዘመቻው እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

ኢትዮጵያውያን በውጪ ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታከናውን ዘንድ ነገ ሃሙስ May 28  በሶሻል ሚዲያ ቲዊተር፣ ፌስቡክና ኢንስትርግራም ላይ የሚደረግ የመጀመሪያ ዙር ዘመቻ መኖሩን አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ስዩም አሰፋ የፅናት የሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ ዛሬ እንዳስታወቀው “አባይ የኛ ነው” በሚል የሚጀመረው ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እንዳትጠቀም ተፅዕኖ ለማድረግ የሚሰሩ ሀገራትና ተቋማት እጃቸውን ሊሰበስቡ እንደሚገባ ተገለፀ።

ፖለቲካ የሚቀየርና የሚሄድ ነው። ሀገር ግን ለዘላለም የሚኖር ነው ስለዚህ እባካችሁ መስከረም በሆላ መንግስት የለም እያላችሁ ግብፅን አታበረታቱ ሲሉ የኢትዮጵያ ሲቪክ ካውንስል ፕሬዝዳንት ዲ #ዮሴፍ_ተፈሪ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ ተናገሩ።ዛሬ #ከኢቲቪ ጋር የሲቪክ ካውንስሉ ፕሬዝዳንት ዲያቆን #ዮሴፍ ተፈሪ እና የፕሮጀክት ማናጀሩ ኢንጅነር #አይንሸት #ገላጋይ ባደረጉት የአባይ ግድብ ሂደትና

የተባበሩት መንግስታት የግብፅ መኪና ሆኖ ከማገልገል እንዲቆጠብ ረቂቅ ህግ መውጣት አለበት ሲሉ ጀሲ ጃክሰን ተናግሩ

ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በአሜሪካን ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታካሂድ ዘንድ የሚደረገው ዘመቻ መጠናከሩን የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ዲያቆን ዮሴፍ አስታወቁ። ይህን ተከትሎ በአሜሪካን ሀገር የህግ አወጪ አካላትን እና የፖሊሲ ጫና ፈጣሪ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ጎን እንዲሆኑ የሚደረገው ዲፕሎማሳዊ ዘመቻ መጠናከሩን እና