Categories : GERD የአባይ ጉዳዮች ዘመቻ GERD
የአባይ ጉዳይ የኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳይ ነው። ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ EACC
ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል የፕሮጀክት እና ፕላን ሃላፊ ከፅናት የሶሻል ሚዲያ ግሩፕ ጋር ባደረጉት ውይይት ገለፁ:: ግብፆች በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ ያልፈነቀሉት ድንጋይና ዲፕሎማሲ የለም: ይሁን እንጂ የዲያስፖራውና የተደራዳሪው ቡድን የተናበበ በሚመስል መልኩ የተቀናጀ ስራ እና ዲፕሎማሳዊ ዘመቻ በመጀመር ይህ ጫና እንዲከሽፍ እና ግብፅ ወደትክክለኛ ድርድር እንድትመጣ