Categories : GERD News የአባይ ጉዳዮች ዘመቻ GERD
ከአሜሪካን ምክርቤት የወታደራዊ ክፍል ንኡስ ኮሚቴ ሃላፊ የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮው አባይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጥያቄ ነው ሲሉ ተናገሩ
ተጨማሪ ድጋፍ ከአሜሪካን ምክርቤት የወታደራዊ ክፍል ንኡስ ኮሚቴ ሃላፊ የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮውአባይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጥያቄ ነው ሲሉ ተናገሩ!!የኮሎራዶው ኮንግረስማን ጀይሰን ክሮው በአሜሪካን ምክርቤት ፍሎር ላይ ቀርበው የአባይ ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን የህልውና እና ከድህነት መውጫቸው ነው። ኢትዮጵያ በድርቅና በድህነት ስትሰቃይ የነበረች ሀገር እንደመሆኗ ይህ ለህዝባቸውና ለአካባቢው ከተፈጥሯዊ ቀውስ መውጫቸው ነው። https://www.congress.gov/congressional-record/2020/6/26/extensions-of-remarks-section/article/e582-3?s=1&r=1