Day: October 9, 2020

በኢትዮጵያ የጥላቻ እና የጎሳን ፖለቲካ የሚቃወም ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ህግ አውጭ አካላት ዛሬ ይፋ ሆናል

ከረጅም አድካሚ ጉዞ በሆላ በኢትዮጵያ የጥላቻ እና የጎሳን ፖለቲካ የሚቃወም ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ህግ አውጭ  አካላት እንዲነደፍ የሚያስችለውን ስራ አጠናቀን ረቂቅ ህጉ ዛሬ ይፋ ሆናል። በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች በዚህ ረቂቅ ህግ እንዲካተት ሆኖል። በተጨማሪም በማንነታቸው ምክንያት በኦሮምያና አካባቢዋ የተደረገውን ግድያና ንብረት መወደምንም የሚያወግዝና ወንጀለኞች ለፍትህ እንዲቀርቡም የሚጠይቅ ይሆናል ህጉ። ኢትዮጵያውያን