Categories : GERD
ለዲፕሎማሲ ዘመቻ አሻራዎትን ያስቀምጡ ዘንድ የቀረበ የገንዘብ ትብብር ጥሪ
እንደሚታወቀው የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ አባላት በሀገራችን የዲሞክራሲና የሰበአዊ መብት መከበር ትግል ለበርካታ አመታት ሰለቸኝ ደከመኝን ሳያውቁ ሲሰሩ እና እየሰሩ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ጠላት ቡድኖች ሎቢስት በመቅጠር የአሜሪካን ምክርቤት አባላትና የጆ ባይደንን መንግስት የሀሰት መረጃ በመስጠት በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጥ ይሰናከል ዘንድ እና በውስጥ ችግር እየገቡና እየሰሩ ይገኛሉ።