
ኢትዮጵያውያን በውጪ ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታከናውን ዘንድ ነገ ሃሙስ May 28 በሶሻል ሚዲያ ቲዊተር፣ ፌስቡክና ኢንስትርግራም ላይ የሚደረግ የመጀመሪያ ዙር ዘመቻ መኖሩን አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ስዩም አሰፋ የፅናት የሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ ዛሬ እንዳስታወቀው “አባይ የኛ ነው” በሚል የሚጀመረው ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን በንቃት በዘመቻው እንዲሳተፉ ጥሪ አድርጎል
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2714896375396973&id=2021674661385818