ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ከጣሊያን ወረራ ጋር ችግር ላይ በነበረችበት ሰአት ላይ ከጎናችን ነበሩ:: ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ የኮሎራዶ ኮሚውኒቲ ማህበረሰብ ባዘጋጀው ጥቁር በመሆነዎት ምን ይሰማዎታል በሚል የፓናል ውይይት ላይ ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ከጣሊያን ወረራ ጋር ችግር ላይ በነበረችበት ሰአት ላይ ከጎናችን ነበሩ። አሁንም ታሪክበአባይ ጉዳይ ላይ ከጎናችን ናቸው በተለይም የጥቁር አሜሪካውያን ኔትወርክ ከእኛ ጋር እየሰሩ ይገኛሉ። በመሆኑም እኛም ለዚህ እንደውለታ ብቻ ሳይሆን በሰበአዊነት ከጎናቸው በመቆም ዘረኝነትን መታገል አለብን ሲሉ ተናግረዋል። ሙሉ ንግግራቸውን ያዳምጡ