የትራምፕ አስተዳደር በግብፅ ላይ የሚያራምደውን የተሳሳተ አመለካከት ያስተካክል ዘንድ EACC/EAN ለአስተዳደሩ ሳንካ ሆኖበታል ሲል በአሜሪካን ሀገር የሚታተመው Foreign Lobby ጋዜጣ ዘገበ

በ2018 በኢትዮጵያ የሰበአዊ መብት ይከበር ዘንድ በአሜሪካን ምክርቤት HR128 የተባለውን ህግ ይፀድቅ ዘንድ ከፍተኛ ሚና የተጫወተው እና መቀመጫውን በኮሎራዶ ያደረገው የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል፣ ዛሬ ደግሞ በሌላ GERD ምእራፍ ለታላቋ አሜሪካ የትራምፕ አስተዳደር በግብፅ ላይ የሚያራምደውን የተሳሳተ አመለካከት ያስተካክል ዘንድ ለአስተዳደሩ ሳንካ ሆኖበታል ሲል በአሜሪካን ሀገር የሚታተመው  Foreign Lobby ጋዜጣ ዘገበ።

የሲቪክ ካውንስሉን ሰብሳቢ ዲ ዮሴፍን ጠቅሶ እንደዘገበው “እንደ አፍሪካን አሜሪካን ከዛም አልፎ እንደ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አእምሮ የሚሻውን ትክክለኛ ስራ በመስራት ሉአላዊ ሀገርና ከትላናንት የአምባገነኖች መከራ የወጣችና ራሷን ከድህነትና ከሰቆቃ ለመለወጥ በመዳህ ላይ ላለች ኢትዮጵያ ሀገራችን ካውንስሉ ከመንግስት ጎን ቆሞ በዲፕሎማሲው መስክ የሚጠበቅብንን ለማድረግና እያደረግን ውጤት እያመጣን ነን ብለዋል የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል እና የአድቮከሲ ኔትወርክ ተወካይ። ሙሉውን ሀተታ ይህን በመጫን ያንቡ ያካፍሉ