በኢትዮጵያ የጥላቻ እና የጎሳን ፖለቲካ የሚቃወም ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ህግ አውጭ አካላት ዛሬ ይፋ ሆናል

ከረጅም አድካሚ ጉዞ በሆላ በኢትዮጵያ የጥላቻ እና የጎሳን ፖለቲካ የሚቃወም ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ህግ አውጭ  አካላት እንዲነደፍ የሚያስችለውን ስራ አጠናቀን ረቂቅ ህጉ ዛሬ ይፋ ሆናል።

በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች በዚህ ረቂቅ ህግ እንዲካተት ሆኖል። በተጨማሪም በማንነታቸው ምክንያት በኦሮምያና አካባቢዋ የተደረገውን ግድያና ንብረት መወደምንም የሚያወግዝና ወንጀለኞች ለፍትህ እንዲቀርቡም የሚጠይቅ ይሆናል ህጉ።

ኢትዮጵያውያን እንደተለመደው ከጎናችን ሆናችሁ እንድታግዙን የተለመደ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

In light of a sustained campaign by extremists who have employed every conceivable means to misrepresent the facts on the ground, we were able to convenience many congressional representatives including congressman Dean Phillip of Minnesota. The resolution strongly supports the reform process, Condemns Ethnic-religious violence, Ethnic cleansing,  hate speech (Including from the diaspora group), supports for GERD, AU mediation, recommend continued US financial assistance, and includes many more positive provisions.