ኢትዮጵያውያን በአሜሪካን የሚገኙ ተወካዮቻቸውን በማግኘት ከኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ ጫና ማድረግ ይኖረባቸዋል ተባለ
ከኢትዮ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምሳሉ ካሳው እና ከፅናት ኦንላይን አስተባባሪ አቶ ስዮም አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አባይ ሚድያ በአባይ ድርድር ሂደት ዙሪያ
ከኢትዮ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምሳሉ ካሳው እና ከፅናት ኦንላይን አስተባባሪ አቶ ስዮም አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አባይ ሚድያ በአባይ ድርድር ሂደት ዙሪያ
የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ የኮሎራዶ ኮሚውኒቲ ማህበረሰብ ባዘጋጀው ጥቁር በመሆነዎት ምን ይሰማዎታል በሚል የፓናል ውይይት ላይ ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ከጣሊያን ወረራ ጋር ችግር ላይ በነበረችበት ሰአት ላይ ከጎናችን ነበሩ። አሁንም ታሪክበአባይ ጉዳይ ላይ ከጎናችን ናቸው በተለይም የጥቁር አሜሪካውያን ኔትወርክ ከእኛ ጋር እየሰሩ ይገኛሉ። በመሆኑም
ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል የፕሮጀክት እና ፕላን ሃላፊ ከፅናት የሶሻል ሚዲያ ግሩፕ ጋር ባደረጉት ውይይት ገለፁ:: ግብፆች በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ ያልፈነቀሉት ድንጋይና ዲፕሎማሲ የለም: ይሁን እንጂ የዲያስፖራውና የተደራዳሪው ቡድን የተናበበ በሚመስል መልኩ የተቀናጀ ስራ እና ዲፕሎማሳዊ ዘመቻ በመጀመር ይህ ጫና እንዲከሽፍ እና ግብፅ ወደትክክለኛ ድርድር እንድትመጣ
ኢትዮጵያውያን በውጪ ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታከናውን ዘንድ ነገ ሃሙስ May 28 በሶሻል ሚዲያ ቲዊተር፣ ፌስቡክና ኢንስትርግራም ላይ የሚደረግ የመጀመሪያ ዙር ዘመቻ መኖሩን አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ስዩም አሰፋ የፅናት የሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ ዛሬ እንዳስታወቀው “አባይ የኛ ነው” በሚል የሚጀመረው ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን
ፖለቲካ የሚቀየርና የሚሄድ ነው። ሀገር ግን ለዘላለም የሚኖር ነው ስለዚህ እባካችሁ መስከረም በሆላ መንግስት የለም እያላችሁ ግብፅን አታበረታቱ ሲሉ የኢትዮጵያ ሲቪክ ካውንስል ፕሬዝዳንት ዲ #ዮሴፍ_ተፈሪ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ ተናገሩ።ዛሬ #ከኢቲቪ ጋር የሲቪክ ካውንስሉ ፕሬዝዳንት ዲያቆን #ዮሴፍ ተፈሪ እና የፕሮጀክት ማናጀሩ ኢንጅነር #አይንሸት #ገላጋይ ባደረጉት የአባይ ግድብ ሂደትና
submitted letter to the UN council by Egypt attached https://documentcloud.adobe.com/link/review?uri=urn:aaid:scds:US:a568121c-1ecd-4af5-a155-9cbd4e4cc195
ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በአሜሪካን ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታካሂድ ዘንድ የሚደረገው ዘመቻ መጠናከሩን የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ዲያቆን ዮሴፍ አስታወቁ። ይህን ተከትሎ በአሜሪካን ሀገር የህግ አወጪ አካላትን እና የፖሊሲ ጫና ፈጣሪ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ጎን እንዲሆኑ የሚደረገው ዲፕሎማሳዊ ዘመቻ መጠናከሩን እና
የግብፅ መንግስት ለተባበሩት መንግስታት ፀጥታ ምክርቤት ያቀረበው አቤቱታ፣ ግብፅ የኢትዮጵያን በአባይ ላይ የመጠቀም ፍትሃዊ ጥያቄ ለማድበስበስ የታሰበ ነው ሲሉ ዲ ዮሴፍ ተፈሪ የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ከኢሳት የትኩረት ፕሮግራም ላይ ተናገሩ። ይልቁንም እኛ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሆነን ለአለም ማህበረሰብ ለማሳወቅ እያደረግነውን ያለውን እንቅስቃሴ ማጠናከር እና ወደ ግብፅ ፍትሃዊና ሰላማዊ ስምምነት
PRINCIPLE FRAMEWORKS OF DIASPORA CAMPAIGN REGARDING GERD Ethiopian American Civic Council and Ethiopian Advocacy Network together submit the general of framework principles instituting the Diaspora Nile Campaign. The primary facts establishing our independent analysis were brought about from Government sources including US Treasury, Professional studies and Media Reports. Therefore, the