ኢትዮጵያውያን በአሜሪካን የሚገኙ ተወካዮቻቸውን በማግኘት ከኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ ጫና ማድረግ ይኖረባቸዋል ተባለ
ከኢትዮ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምሳሉ ካሳው እና ከፅናት ኦንላይን አስተባባሪ አቶ ስዮም አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አባይ ሚድያ በአባይ ድርድር ሂደት ዙሪያ
ከኢትዮ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምሳሉ ካሳው እና ከፅናት ኦንላይን አስተባባሪ አቶ ስዮም አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አባይ ሚድያ በአባይ ድርድር ሂደት ዙሪያ
ኢትዮጵያውያን በውጪ ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታከናውን ዘንድ ነገ ሃሙስ May 28 በሶሻል ሚዲያ ቲዊተር፣ ፌስቡክና ኢንስትርግራም ላይ የሚደረግ የመጀመሪያ ዙር ዘመቻ መኖሩን አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ስዩም አሰፋ የፅናት የሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ ዛሬ እንዳስታወቀው “አባይ የኛ ነው” በሚል የሚጀመረው ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን
የግብፅ መንግስት ለተባበሩት መንግስታት ፀጥታ ምክርቤት ያቀረበው አቤቱታ፣ ግብፅ የኢትዮጵያን በአባይ ላይ የመጠቀም ፍትሃዊ ጥያቄ ለማድበስበስ የታሰበ ነው ሲሉ ዲ ዮሴፍ ተፈሪ የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ከኢሳት የትኩረት ፕሮግራም ላይ ተናገሩ። ይልቁንም እኛ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሆነን ለአለም ማህበረሰብ ለማሳወቅ እያደረግነውን ያለውን እንቅስቃሴ ማጠናከር እና ወደ ግብፅ ፍትሃዊና ሰላማዊ ስምምነት
British citizen Andargachew “Andy” Tsege, who was being held on death row in Ethiopia, has been freed. He has been greeted by jubilant relatives and supporters at his family home in the capital, Addis Ababa. The Ethiopian government had accused him of plotting a coup and he was sentenced to