ኢትዮጵያውያን በአሜሪካን የሚገኙ ተወካዮቻቸውን በማግኘት ከኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ ጫና ማድረግ ይኖረባቸዋል ተባለ
ከኢትዮ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምሳሉ ካሳው እና ከፅናት ኦንላይን አስተባባሪ አቶ ስዮም አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አባይ ሚድያ በአባይ ድርድር ሂደት ዙሪያ
ከኢትዮ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምሳሉ ካሳው እና ከፅናት ኦንላይን አስተባባሪ አቶ ስዮም አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ አባይ ሚድያ በአባይ ድርድር ሂደት ዙሪያ
ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል የፕሮጀክት እና ፕላን ሃላፊ ከፅናት የሶሻል ሚዲያ ግሩፕ ጋር ባደረጉት ውይይት ገለፁ:: ግብፆች በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ ያልፈነቀሉት ድንጋይና ዲፕሎማሲ የለም: ይሁን እንጂ የዲያስፖራውና የተደራዳሪው ቡድን የተናበበ በሚመስል መልኩ የተቀናጀ ስራ እና ዲፕሎማሳዊ ዘመቻ በመጀመር ይህ ጫና እንዲከሽፍ እና ግብፅ ወደትክክለኛ ድርድር እንድትመጣ
ፖለቲካ የሚቀየርና የሚሄድ ነው። ሀገር ግን ለዘላለም የሚኖር ነው ስለዚህ እባካችሁ መስከረም በሆላ መንግስት የለም እያላችሁ ግብፅን አታበረታቱ ሲሉ የኢትዮጵያ ሲቪክ ካውንስል ፕሬዝዳንት ዲ #ዮሴፍ_ተፈሪ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ ተናገሩ።ዛሬ #ከኢቲቪ ጋር የሲቪክ ካውንስሉ ፕሬዝዳንት ዲያቆን #ዮሴፍ ተፈሪ እና የፕሮጀክት ማናጀሩ ኢንጅነር #አይንሸት #ገላጋይ ባደረጉት የአባይ ግድብ ሂደትና
ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በአሜሪካን ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታካሂድ ዘንድ የሚደረገው ዘመቻ መጠናከሩን የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ዲያቆን ዮሴፍ አስታወቁ። ይህን ተከትሎ በአሜሪካን ሀገር የህግ አወጪ አካላትን እና የፖሊሲ ጫና ፈጣሪ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ጎን እንዲሆኑ የሚደረገው ዲፕሎማሳዊ ዘመቻ መጠናከሩን እና
የግብፅ መንግስት ለተባበሩት መንግስታት ፀጥታ ምክርቤት ያቀረበው አቤቱታ፣ ግብፅ የኢትዮጵያን በአባይ ላይ የመጠቀም ፍትሃዊ ጥያቄ ለማድበስበስ የታሰበ ነው ሲሉ ዲ ዮሴፍ ተፈሪ የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ሰብሳቢ ከኢሳት የትኩረት ፕሮግራም ላይ ተናገሩ። ይልቁንም እኛ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሆነን ለአለም ማህበረሰብ ለማሳወቅ እያደረግነውን ያለውን እንቅስቃሴ ማጠናከር እና ወደ ግብፅ ፍትሃዊና ሰላማዊ ስምምነት
ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ ለህዝባቸው በሰበአዊ መብት አጠባበቅ ዙሪያ ያስተላለፉት መልእክት
On November 20, 2018, representatives of all EU member states, joined by their colleagues from the U.S. and Canada, met in the Hague at the EU Global Human Rights Sanction Regime summit to discuss a new EU sanction regime proposal inspired by the example set by the Magnitsky Act. The Magnitsky
British citizen Andargachew “Andy” Tsege, who was being held on death row in Ethiopia, has been freed. He has been greeted by jubilant relatives and supporters at his family home in the capital, Addis Ababa. The Ethiopian government had accused him of plotting a coup and he was sentenced to