“አባይ የኛ ነው” በሚል ነገ በሚጀመረው Twitter ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን በንቃት በዘመቻው እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ
ኢትዮጵያውያን በውጪ ሀገር የታላቁን የህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ የመጠቀም መብቶን ካለምንም የውጭ እና የግብፅ ጫና ስራዋን ታከናውን ዘንድ ነገ ሃሙስ May 28 በሶሻል ሚዲያ ቲዊተር፣ ፌስቡክና ኢንስትርግራም ላይ የሚደረግ የመጀመሪያ ዙር ዘመቻ መኖሩን አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ስዩም አሰፋ የፅናት የሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ ዛሬ እንዳስታወቀው “አባይ የኛ ነው” በሚል የሚጀመረው ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያውያን